ጨረታ

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው  ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3 የቢሮ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ ማለትም  ሎት 1. የዘገዝ ወንዝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ ማለትም ሎት 1...

የወጣ ጨረታ ማስተካከያ 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 4 ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ለወረዳው ፍትህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች...

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 02 የሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከመደበኛ በጀት ሎት 1 የመኪና ዕቃ፣ ሎት 2 የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ሎት 3  የኤክትሮኒክስ እቃ እንዲሁም...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በከሣሽ ሰጊድ ሙሀመድ እና በተከሣሽ አረጊቱ ጫኔ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ፣ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ፣በአቶ መስፍን እና በወ/ሮ አረጊቱ ጫኔ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር-001/2018 የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት  ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውሉ  ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በድምሩ 1,076,756 /አንድ ሚሊዮን...

በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የቀበሌ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. የጽዳት እቃዎች እና ሎት 3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ...