ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተከሣሽ ባለቤት ወ/ሮ እቴነሽ ፈቃዱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በዳንግላ ከተማ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008፣ በምዕራብ 006፣ በሰሜንና በደቡብ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ ካሳሽ አቶ ኑሬ እስሌማን እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኢብራሂም ታደለ 7 ሰዎች መካከል  ስላለው  የገንዘብ  ክርክር  ጉዳይ  በዳንግላ ከተማ 01 ቀበሌ አዋሳኝ  በምሥራቅ  መንገድ፣...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም  ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ ይርጋ ፍቃዱ መካከል  ባለው የገንዘብ  ክስ ክርክር  ጉዳይ ተከሳሽ የተወሰነበትን እዳ ለመክፈል ፍቃደኛ ባለመሆናቸው በፍርድ  ባለዳ...

የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እሰከ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 32/2018 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ አግልግሎት የሚውሉ አሸዋና ድንጋይ እንዲሁም ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል ጤፍ በግልጽ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የመገናኛ እና የእይታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ...

         የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት መደበኛ በጀት በመኮንታ ቀበሌ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዙር 2ኛ (ሁለተኛ) የጨረታው አይነት መደበኛ የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ...