ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጸደይ ባንክ ቻግኒ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ.ሀብታሙ ቀራለም ፣2ኛ.ትዕግስት አይጠገብ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሾች ንብረት የሆነ በቻግኒ ከተማ ቀበሌ 03...

ለመጀመሪያና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን/ኃ.የተ. ሎት 1.የመኪና ጎማና ካላማዳሪ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ሎት 2. የመኪና ባትሪ ግዥ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት ፣በጤና ፣በሥራ ዕድል ፈጠራ እና የአደጋ ምላሽ ሥራዎች ዙሪያ ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 በጀት አመት ለስልጠና ፣ለቢሮ አገልግሎት እና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የህንፃ መሳሪያ ፣ሎት 2. ብረታ ብረት ፣ሎት 3....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ባሉ ንብረት ክፍሎች ዉስጥ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳዳር የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዩን የተወሰነ የፕስትሪ አካዉቲግ ስልጠና ፕስትሪ ሶፍትየር ለመጫን እና እንዲሁም ኮምፒዉተሮቹን ለማገናኘት የኔትወርክ ዝርጋታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባሕር ዳር ከተማ የፋሲሎ ክፍለ ከተማ የውሃ ቱቦ ፣የውሃ ሆዝ እና በመስመር ጤፍ መዝሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተሻለ ዋጋ ላቀረቡ ተወዳዳሪዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. ሙሉቀን ዘውዴ ፣2ኛ. ደረጀ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን አለነ ዳርጌ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይችላል ምናየሁ ፣2ኛ.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እድገት እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ቢምረው አድማስ  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን እንየው ብዙነህ ፣በደቡብ መንገድ ፣በምሥራቅ ሀብቴ...