ጨረታ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት1. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት ለመስኖ አገልግሎት ምንጭ ጠለፋ ስራ፣ ሎት2. ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ ስቶር ግንባታ ስራ  ለማሰራት በግልጽ...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን...

በአብክመ በምስ/ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እና/ወረዳ የደብረ ወርቅ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (APTS) የግንባታ  የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት  ግዥ ለመግዛት...

የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ

የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲሰትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ ይልማና ዴንሳ ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በሚያዧ የተያዙትን በተበዳሪዉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተያዘው 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሰራቸው ስራዎች ሎት1. የውስጥ ለውስጥ መንገድ መስሪያ፣ የካርድ ክፍል ማስፋፊያ እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጃዊ  የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. እቴሽነሪ  ሎት 2. የደንብ ልብስ፣ ሎት 3. ፈርኒቸር የአገር ውስጥ፣ ሎት 4 የጽዳት...

በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ሎት 3. ለፋርማሲ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር የሚፈለጉ ድርጅቶች፡- ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች መጋዝን ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ አሮጌ የቴዮታ ባትሪ እንዲሁም...