ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡ 001/ ፊ/የሀ/ግዥ/2018 ዓ.ም በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የጽህፈት እቃዎች፣ ሎት 02 የጽዳት እቃዎችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከእብናት እስከ እባጭኮ ቀበሌ 20 ኪሎ ሜትር  እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ስፒር ፓርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሎት 1 ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ግንባታ የኮርኒስ ሥራ የሚሆን የአርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ...

የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ መሠረት ለመኖሪያ እና ድርጅት አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ ግንባታ እንዲሰራ ይፈለጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘርፉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለምግብነት የሚውሉ ንፁህ በቆሎ ብዛቱ 17,160.80 የሆነ፣ ያልተበጠረ ጤፍ እና  የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ እንዲሁም አዲስ የዘር ማሽጊያ ክረጢት ለማሳተም፤ ጥራቱን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት  ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም በአርሶ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም  የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡...