ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ  በሪጅኑ ስር በሚገኙ ኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ እና ትራንስሚሽን መስመር ጥገና የሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ሚኒባስ እና አይሱዚ በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን ማለትም ሸሚዝ፣ 6ሺ-ቲትረን ልብስ፣ ጫማ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 03/2019

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውት ሶርስ (የአገልግሎት ግዥ) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መስፈርት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጐጃም አስተዳደር ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሰሜን ሜጫ ወረዳ እንሰሳትና ዓሳ ሃብት ጽ/ቤት የእንሰሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለዚህ...

ማስታወቂያ

የደቡብ ጎንደር ዞን ህብረት ሥራ ማህበራት ጽ/ቤት በአዋጅ ማቋቋሚያ ደንቡ በተሰጠው  ስልጣንና ተግባር መሰረት በዞኑ ስር የሚገኙትን ርብ የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/የኒዩን፣ ልደት የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/ዮኒዩን እና አደራ ዴንሳ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር  አብክመ /ኢቴቢ/ግ/ጨ 02/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ መሳሪያዎችን ከ ILO በተገኘ የድጋፍ በጀት ለ3ኛ ጊዜ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ ፊ/የህ/ግዥ/2019 ዓ.ም

በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01. የፅሀፈት እቃዎች እና ሎት 02. የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ከኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት አቶ አልማው ገድፍ አሰፋ እና ወ/ሮ ሃና ጌታነህ አላምረው የተበደሩትን ገንዘብ በውላቸው መሰረት መክፈል ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና...