ጨረታ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 የመኪና ጎማና ካላማዳሪ እንዲሁም መለዋወጫዎች  ግዥ ፣ሎት 2 የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና መለዋወጫ ግዥ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን ንጉሴ ወርቅነህ ፣በደቡብ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ተከሳሽ ፀደይ ባንክ እና የአፈ/ተከሳሽ ባንችአምላክ ወረታው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በነፋስ መውጫ ከተማ ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ ፣በምዕራብ ዋሴ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ተከሳሽ ሀይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሳሽ 1. መሰረት እጅጉ 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በተከሳሾች ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በምሥራቅ ፣በምዕራብ እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/04/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን/ፑል/፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት...

ግልጽ የሊዝ  ጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ ጽ/ቤት የሊዝ ቦታ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ ተመስገን ገረመው ተወካይ የእናት ፈንታ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.አስማማው ታደሰ ፣2ኛ. አበበ አያል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአስማማው ታደሰ ስም ተመዝግቦ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ተከሳሽ ሀብታሙ ማተቤ እና በአፈ/ተከሳሽ በሪሁን ገበየሁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ በአቶ በሪሁን ገበየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኝውን በምሥራቅ ይብሬ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ ፣ባትሪ ፣በርሚል ፣ካለመዳሪ እንዲሁም ፍላፕ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ሜዲካል ኦክስጅን እና የመድሀኒት የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ መኪና ኪራይ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት...