ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ/ቁ
የተበዳሪ ስም
የንብረት አስያዥ ስም
አበዳሪ ቅርንጫፍ
ለጨረታ የቀረበው...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት መደበኛ በጀት በመኮንታ ቀበሌ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን...
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ዙር 2ኛ (ሁለተኛ)
የጨረታው አይነት መደበኛ
የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አማኑ ሞነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አጋዥ ፈንታሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በከሳ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣ በምዕራብ ፈንታሁን በላይ፣...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደረጀ የኔት መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መለሰ አዳል፣ በምዕራብ መንገድ፣...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ ሙሉአለም ታያቸው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደሳለው ሽቴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ግርማ አለማየሁ፣ በምዕራብ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለው የጋብቻ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ኮ/ር ዕድሜ አለም፣ በምዕራብ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በeTAS በጀት ኤሌክትሮኒክስ፣ Advanced CI/CD Technical Training for IT Experts አገልግሎት ግዥ እና በመደበኛ በጀት የካሜራ ዕቃ ግዥ...
ጨረታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0196/26
ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ
የተበዳሪዉ ስም
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ
የአስያዥ...

