ጨረታ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ HDPE PIPE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ ከሚያሠራቸው ፕሮጀክቶች መካከል 1ኛ. የአስፓልት ጥገና ሥራ ከዋተር ፍሮንት ሆቴል ፊትለፊት እና ከአጅፕ እስከ እልልታ ሆቴል...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ እነ ህፃን ሰብለ ደጀን /በቁጥር 3 ሰዎች/ ሞግዚት እመቤት ተፈራ እና በአፈ/ተከሣሽ ገድቱ አማረ  መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በወልደያ ከተማ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ በሀገር ውስጥ ገበያ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ ንፁህ አኩሪአተር እና ወንዴናአማላ በቆሎ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ስለዚህ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና ከተለያዩ  ፕሮግራሞች በተገኘ  በጀት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የውሀ ማጣሪያ ቦትል፣ ሎት 2 የውሀ ማከሚያ ኬሚካሎች፣ ሎት 3 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ  ሎት 4 ብስክሌትና የብስክሌት ጎማ በግልፅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግጨ 03/2016 በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፡- ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ ፓወር ሞጁል (Power Module)፣ ስታቲክ ስዊች ሞጁል (Static Switch Module)፣ የጉዞ ፖርሳዎችን፣ የብስክሌት ጎማዎችን፣...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2016 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት እቃዎችን በጥቅል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል No Type Functional type Unit price ምርመራ 1 Engine model WPG88F9       911,250 birr       የሚሠራ   Name DEUTZ   Number of cylinder 4   RPM 1500   Engine KVA 88 KVA   Output volt 3phase/400v 2 Engine model RJ51175       6775,423 birr         በቀላሉ ተጠግኖ የሚሠራ   Name Perkins   Number of...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር NCB WWC 12/2016 ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዓባይ አዲስ ልደት መስኖ ልማት ፕሮጀክት ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ በንዑስ ተቋራጭ GC ወይም WC የሥራ ፍቃድ ከደረጃ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ የላብራቶሪ የሥራ ክፍል ጣሪያው ስለፈራረሰ በአዲስ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች...