ጨረታ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለ2016 ዓ.ም ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ  እና ሎት 2. ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል:: ተጫራቾች ሚከተሉትን መስፈርቶች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ጎማ  በነጠላ ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል:: ተወዳዳሪዎች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማእከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በምግብ ዋስትና በተገኘ የገንዘብ በጀት የድርማ ወንዝን ተከትሎ ከገበባ ሳልጅ...

የሊዝ የቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን በታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣ የድርጅትና የመጋዘን ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር...

INVITATION TO OPEN BID

SOS Children’s Villages in Ethiopia, Bahir Dar Program Location Procurement Ref No. 01/2024 SOS Children’s Villages in Ethiopia Bahir Dar Program Location would like to invite...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የግንደወይን ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሃል አስፓልት አካፋይ የብረት አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ በጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ጐንደር አስተዳደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሎት 2. የላፕቶፕ ቦርሳ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ  የአደጋ  መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ.የጽሕፈት መሳሪያ፣ 2ኛ.የሠራተኞች ሰርቪስ እንዲሁም ሎት 1. የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት2. የመኪና ጎማ እና መለዋወጫ፣ ሎት3....

ማስታወቂያ

ዞብል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር  ዞን በምዕራብ ደንበያ  ወረዳ  በናርችቻ /ጅብጅባ/ ቀበሌ  ተብሎ በሚጠራው ቦታ የከሰል ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ማኔ በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አብዱ ዑስማን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ በዳግማዊ ሚኒልክ ክ/ከተማ በአፈ/ተከሳሽ አብዱ ዑስማን...