ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01

የአብክመ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ለቢሮው፣ለፕላን ኢንስቲትዮት እና የከተሞች ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የተለያዩ እቃዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈፀም ስልጣን እና ኃላፊነት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልድያ ከተማ ሪጅኦ ፖሊታንት የወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለወልድያ ከተማ መጠጥ...

ማስታወቂያ

ዋግሹም አማረ  በሰሜን ወሎ ዞን ፣በራያ ቆቦ ወረዳ፣ ቀበሌ 08፣ልዩ ስሙ ጐለና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ      የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/004/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለአማራ ሞሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ህንፃ ለ2019 በጀት አመት አመታዊ የቢሮ ህንፃ እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳር የዚገም ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ. የጽህፈት መሳሪያ፣ 2ኛ. ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ 3ኛ. የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች፣ 4ኛ....

ግልጽ የጨረታ  ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/03/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ዲስክ ቶኘ ኮምፒተር እና ኘሪተር  ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/02/2017

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ሎት 1....

የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8/1 መሰረት በ2019 በጀት አመት...

ማስታወቂያ

አጀቡክ የማእድን ስራዎች ንግድ ሃ/የተ/የግ/ማህበር በምስራቅ ጎጃም ዞን ፣ደብረ ኤልያስ ወረዳ ፣ ቀበሌ ጓይ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት1. ደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣ ሎት 2....