ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ እና የፋይል መደርደሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሰውን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ አገልግሎት የሚውሉ የሰፖርት ትጥቆችን በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች...

የሐራጅ ጨረታ  ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጨፍ ለጨረታ የቀረበው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን  ኃ.የተ. ሎት1. ሰርገኛ ጤፍ ሰብል ሽያጭ ብዛት ሶስት ሺህ ኩ/ል ባ/ዳር ከተማ መጋዝን የሚገኘውን በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና የልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርትና፣ በጤና፣ በመሠረታዊ ሙያ ክህሎትና ስልጠና እና ስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ...

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሎት1. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት ለመስኖ አገልግሎት ምንጭ ጠለፋ ስራ፣ ሎት2. ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ ስቶር ግንባታ ስራ  ለማሰራት በግልጽ...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን...

በአብክመ በምስ/ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እና/ወረዳ የደብረ ወርቅ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (APTS) የግንባታ  የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት  ግዥ ለመግዛት...

የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ

የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲሰትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ ይልማና ዴንሳ ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በሚያዧ የተያዙትን በተበዳሪዉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተያዘው 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሰራቸው ስራዎች ሎት1. የውስጥ ለውስጥ መንገድ መስሪያ፣ የካርድ ክፍል ማስፋፊያ እና...