ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጃዊ  የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. እቴሽነሪ  ሎት 2. የደንብ ልብስ፣ ሎት 3. ፈርኒቸር የአገር ውስጥ፣ ሎት 4 የጽዳት...

በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ሎት 3. ለፋርማሲ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር የሚፈለጉ ድርጅቶች፡- ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች መጋዝን ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ አሮጌ የቴዮታ ባትሪ እንዲሁም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ለድልድይ እና ኮሪደር ግንባታ የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን ማለትም ሎት 1....

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ እንደግ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አስማረ ገረም 3 ራሳቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአፈ ተከሳሽ አስማረ ገረም ንብረት የሆነውን በቲሊሊ ከተማ...

የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታ የሚከሄድበት ጨረታ የወጣው ለጨረታ የቀረበ ንብረት አገልግሎት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ   የካርታ ቁጥር/የይዞታ መላያ ቁጥር የቦታው ስፋት በካ/ሜ   ቀን ሰዓት ቦታ 1 ብሩክ ጥላሁን የብርጓል ደምሴ እንጅባራ  መኖሪያ እንጅባራ    AM01001057024  202.13ካ/ሜ  7,251,962.88 15-08-2018 ከ4፡00-6፡00 እንጅባራ ዲስትሪክት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሽ አጉማስ አየነዉ መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ደሴ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ 1ኛ የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ ህዝባዩሽ አግደዉ እንዲሁም 3ኛ አሳየች አግደዉ እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል መኮነን መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቅላጅ ከተማ ዉስጥ...