ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- የጨረታ ቁጥር EPSS/10/2018 የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩና በጨረታዉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችን 1. የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣...

ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ 07 አይነት ግዥዎችን ሎት1. አውት ሶርስ የላውንደሪ እጥበት አገልግሎት፣ ሎት2. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት3. የመኪና...

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው  ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3 የቢሮ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሰከላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰከላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ ማለትም  ሎት 1. የዘገዝ ወንዝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ ማለትም ሎት 1...

የወጣ ጨረታ ማስተካከያ 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 4 ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ለወረዳው ፍትህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች...

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 02 የሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከመደበኛ በጀት ሎት 1 የመኪና ዕቃ፣ ሎት 2 የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ሎት 3  የኤክትሮኒክስ እቃ እንዲሁም...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በከሣሽ ሰጊድ ሙሀመድ እና በተከሣሽ አረጊቱ ጫኔ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ፣ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ፣በአቶ መስፍን እና በወ/ሮ አረጊቱ ጫኔ...