ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ያሉ 4ቱም ፑል መሥሪያ ቤቶች ያለ አገልግሎት የተቀመጡ እና የአገልግለት ጊዜያቸዉ ያበቃ ብረታብረቶች፤ ቁርጥራጭ የተሸከርካሪ...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አቶ መላኩ ኑሬ ፀሐይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ ፀሀይ አፈወርቅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አብክመ/የሲ/ቤ/ም/አገ/ብግጨ/1/2018
የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ አገልግሎት ምዝገባ ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የክብር መዝገብ ህትመት ፣የኤሌክትሮኒክስ እና የጃንቦ ኬንት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ለሚፈፀማቸዉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 ቋሚ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ፣ ሎት 2....
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ 3 አይነት ግዥዎችን ሎት1. የፅዳት አውት ሶርስ፣ ሎት2. የምግብ አቅርቦት አውት ሶርስ ፣ሎት3. የጥበቃ...
ጨረታ
የመሬት የሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በጨረታ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በስሩ ለሚያስተዳድራቸዉ የገጠር ሽግግር ማዕከላት ሎት 1. ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚዉሉ ባለ ሶስት እግር በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ባጃጆች፣ ሎት 2....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ /ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ሂደት በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የተጠራቀሙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን እና የተለያዩ የተሸከርካሪ ባትሪና ጎማወችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...