ጨረታ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ”ሀ እስክ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴክተር መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ 1ኛ. ሩዝ ቀይ እና ነጭ ያልተመሸነ  ብዛት 4,832 ኩ/ል፣ 2ኛ. ጤፍ 3,409፣ 3ኛ. ስንዴ  ብዛት 167 ኩ/ል፣ 4ኛ. የቢራ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ  የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ. የኑግ ፋጉሎ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. በቡሬ  ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ የመጸዳጃ ቤትና የአጥር ግንባታ እና የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ...

ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር የከተማ ፋርማሲ G+4 ህንፃ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟሉ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በስሜን ክፍት...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ  ተጫራቾች፡- በዘመኑ የታደስ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የህትመት ሥራዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ብትን ጨርቅ፣ የዉሀ እቃዎች፣ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሪክ...