ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪ ቤቶች  በ2018 የበጀት ዓመት   አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች  የተዘረዘሩትን   በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ  መግዛት ይፈልጋል፡፡...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ  ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ማለትም ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡- ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/መሳሪያና ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ የስልጠና እቃ፣ የግንባታ እቃዎችን እና...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ አብየ ላይ ቢያጆ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ዬናስ ሞሴ 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጭልጋ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 ስቴሽነሪ፣ ሎት 2  ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የመኪና ጎማና ባትሪ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በጀት የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሚያሰራው የተለያዩ መሰረተ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አቶ አስፋው ታሪክ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአንክሻ ጓጉሳ ወረዳ ቀበሌ 02 የተከሣሽ ጌትነት ዳኛው የቤት...

ለመጀመሪያ  ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት 2. ፈርኒቸር ግዥ ለሶሰተኛ ጊዜ፣...