ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት 1. የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር፣ 2. ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እንዲሁም 3. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ...

ማስታወቂያ

ሰንፓዝ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ መቋሚያ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጋጅና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ብሩህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ አበራ፣ ሞሴ ታመነ እንዲሁም በልስቲ ታደለ 3ቱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ብርህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ የትዋለ አይናለም መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በቤት መለያ ቁጥር AM01001100900505 የተሰጠውን መኖሪያ ቤት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- 005/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት  ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የመኪና ጎማ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ መወዳደር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመልስ መኩሪያ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መኳንንት፣ በምዕራብ ማርልኝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 2. የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት 3. የቴክስታይል ጋርመንት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት  ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ የውጭ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/መደ/02/18 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ውስጥ የሚገኘው የማክስኝት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያሉትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...