ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚያስገነባው G+1 ህንጻ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ላይ የተቋረጠውን G+1 ህንጻ በግልጽ ጨረታ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ ታደሰ ገሠሠ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አስረስ ታምር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ወ/ሮ እማማ ተረፈ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለ እዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍርድ ባለ እዳ የትዋለ አይናለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሣሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ የአፈፃፀም ተከሣሽ የሆነ በቡሬ ከተማ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አሚኮ በቁጥር ኮ/አ/ም/ስ/ኤ/299/2018 በቀን 26/05/2018 ዓ.ም በሰጡን ውክልና መሰረት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 14/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የአሚኮ የአጥር ግንባታ ሥራ  ደረጃ 6 እና በላይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ሎት 2 የደሴ ስቱዲዩ የኢንቴረር ሥራ...