ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት ያላቸውን የስራ ክፍሎች እድሳት እና የአጥር እና የጥበቃ ቤት ግንባታ ለማሰራት ደረጃ 7 እና በላይ ያሉ በዘርፉ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ንጋት መከረ  እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ፣ ግሽ አባይ ክ/ከተማ ግዮን ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ...

ግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ  ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ፣ ሎት 2 የሞተር ዘይት፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር  23/2018 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ፍትህ  ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1 ከቡሬ ከተማ ወደ ወረታ 17,300 ኩ/ል ሰብል፣ ሎት 2 ስኳር እና ዘይት አዲስ አበባና ከተለያዩ ከተሞች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የሃሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሀሙሲት ከተማ አስ/ከንቲባ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ፣ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ በጥቅል /በሎት/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት የሚከተሉትን...

ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አቶ ገነቱ ይዘንጋው፣ 2ኛ. አቶ ፈንታሁን አላምረው፣ 3ኛ. ወ/ሮ ብርሃኔ ሞላ  መካከል ስላለው...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 2 አነስተኛ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0019/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ቤቱ የሚገኝበት...