ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕራብ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ/ም  በወረዳው ውስጥ  ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች  አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የምዕ/በ/ወ/ሲ/ሰ/የሰ/ኃ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን በፋርጣ ወረዳ የጋሳይ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንኡስ 1 መስረት በ2018 በጀት አመት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2018 ኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግዥ ፋ/ን አስ/ቡድን ለመስሪያ ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ 1. ብትን ጨርቅ፣ 2. የውሃ እቃዎች፣ 3. የአገር ውስጥ እና የውጭ...

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል 2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃ፣ ሎት 3 የህትመት አገልግሎት ግዥ፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂ

የምዕ/ጎ/ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ጽ/ቤት crisis-affected Children are protected from violence, exploitation, abuse, neglect, and harmful, practices ከተባለ ግበረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር አካ/ጥ/ግ/3/2018 የአብክመ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንና ሀብት ስራ ማህበራት ኮሚሽን በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ዲኮር እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-003/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዩ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክ) ላፕቶፕ ፣ዴስክ ቶፕ ፣ፕሪንተር ፣AC...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል  ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት በአዴት ግብርና ምርምር ማዕከል የፍኖተ ሰላም ግብርና ምርምር ንዑስ ማዕከል ተቋርጦ የነበረዉን G+2 የቢሮ ህንጻ ግንባታ  ህጋዊ የንግድ ሥራ...