ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሁሉም ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ማንኛውንም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ትእግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአፈ/ተከሳሽ የሆነውን ቤት ካርታ ቁጥር 33422/08 የተመዘገበ ቤት የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ...

የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ከአልማ ጋር በመተባበር  በወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ለሚተገበረው የዶሮ እርባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዜጎች ለዜጎች (Citizens to Citizens - C2C) ድርጅት በሚያስተባብረው የማህበረሰብ ፕሮጀክት ሥር በታች ጋይንት እና ሰዴ ሙጃ ወረዳዎች የሚገኙ ተጠቃሚ የማህበረሰብ ቡድኖችን በመወከል 6,000...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ዬሃንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ ጌትነት ዳኛው 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 ፣በምስራቅ፣...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ ኮሪደር ልማት አገልግሎት የሚውል ብላክ ስማርት ፖል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና...

ክፍት የሥራ መደብ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ጎህ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ በህብረት ስራ ማህበራት የሰው ሀብት አስ/ልማት መምሪያ ቁጥር 59/2016 ለሁለገብ ዩኒየኑ በተፈቀደው የሥራ መደቦች መካከል ከዚህ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

  ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅ/ፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው አገልግሎቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት ቦታ ቀን ሰዓት 1 አቶ ታዘብ በላይ ታደሰ አቶ ታዘብ በላይ ታደሰ ሰፈነ ሰላም መኖሪያ ባ/ዳር ከተማ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግጨ03/2018

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለዋና ጠቅላይ መምሪያዉ በግዳጅ ላይ ለሚገኘው የክልሉ የፀጥታ ሃይል አገልግሎት የሚዉል ጋሌጣ ብስኩት በነጠላ ዋጋ...