ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ክልል ም/ቤት ጽ/ቤት የላፕቶፕና ዴስክቶፕ ፣ኮምፒዉተር እና ፕሪንተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ  ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን፡፡ በዘርፋ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መኮነን ይመር እና በአፈ/ተከሳሽ ወርቂት ነጋሽ መካከል ስላለው የአፈ/ክስ ክርክር አስመልክቶ በወልዲያ ወረዳ 06 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎማጣ ተብሎ ከሚጠራው በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 2 የመኖሪያ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጋሹና ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉ አባይ 4ቱ ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 05 የሚገኘው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ ሎት 1. የቤት እና የቢሮ እቃ ፣ ሎት 2. የጓ/ሽ/ወ አስተዳደር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. ልዩ ልዩ የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2....

ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ  በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው   የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል ስለአለው የገንዘብ አፈፃፀም ከስ ከርከር ጉዳይ፤ አፈፃፀም ተከሳሽ በፍርዱ መሰረት መፈፀም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ከስ ከርከር ጉዳይ፤ አፈፃፀም ተከሳሽ በፍርዱ መሰረት መፈፀም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ከስ ከርከር ጉዳይ፤ የአፈፃፀም ተከሳሽ በፍርዱ መሰረት መፈፀም...