ጨረታ
ጨረታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የመቀጠዋ ወረዳ/ገ/ ጽ/ቤት ለመቀጠዋ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለውልሃ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመንግስት መደበኛ በጀት ባለ አንድ ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል በግልፅ ጨረታ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዴት ሆስፒታል የግዥ /ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንጋብዛለን፡፡
...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር/ዙ/ወ/ መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት ሎት1. የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ ከይጎማ 2ቱ ቤተማሪያም እና...
ጨረታ
ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተራድኦ በጀት ተጫራች ሎት 1. እድሳት እና ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና ለሲኦሲ መመዘኛ የሚሆን ጥሬ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንዲሁም...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ወሎ ዞን የወልድያ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት ምድብ 1....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ስራና ስልጠና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በመ/ብርሃን ቀበሌ 01 ሸድ ግንባታ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሣሾች እነ አንሙት የኔነህ 3ቱ ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በ1ኛ ተከሣሽ አቶ አንሙት የኔነህ ስም በቲሊሊ ከተማ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተያዘው 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገዛቸው የተለያዩ እቃዎች እና የሚያሰራቸው ስራዎች ሎት1. የፅህፈት መሳሪያ ፣ሎት2. የፅዳት እቃዎች፣ ሎት3.የደንብ ልብስ ፣...

