ጨረታ

ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት የመኪና ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡ በዘመኑ የታደሰ...

የከተማ ቦታ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለማስያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት አመት...

ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም አስተዳድር ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1.  የጽህፈትና ቢሮ አስተዳድር የሚሆኑ የፕሪንተር ቀለም፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ አቶ ተስፋዬ አብይ እና አፈ/ተከሳሽ ምህረቴ ገበየሁ መካከል ስላለዉ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ወራሚት ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ባለቤት ወ/ሮ ማስተዋል አድማስ ስም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ቅመማቅመም ውል ተይዞ ሲፈለግ የሚያቀርብ እና ሎት 2. የመኪና ጎማ በአንድ ጊዜ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብናት ወረዳ ፖ/ቴ/ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለትምህርት ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2. ICT ሎት 3.  ኮንስትራክሽን፣ ሎት 4. የብረታ...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደጋን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የመሬት ልማት ማኔጅመንት እና ባንክ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ እታለም ምስጋኔ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ፍቃዱ አምባዬ መካከል ባለዉ የባል እና ሚስት ክርክር በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 01 ልዩ ቦታዉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/18 የመርሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እንዲሁም ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወጀት ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የገልባጭ መኪና በግልጽ ጨረታ ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ በዘመኑ የታደሰ  ህጋዊ  የንግድ ፈቃድ...