ጨረታ

የሐራጅ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ ከሳሽ የታዳጊዋ ተኩለሽ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሾች 1ኛ አቶ መሳይ በየነ እና 2ኛ አቶ ታደሰ ደስየ መካከል...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ    

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳር ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለዞን ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያና ተዛማጅ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ሎት 2 የፕሪንተር፣ ፋክስና...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልጋሎት የሚውሉ ሎት 1  መድሃኒት፣ ሎት 2 ሬጀንት፣ ሎት 3 የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ ሎት 4 የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የኮምቦልቻ እንስሳት በሽታ ቅኝት ጥናት ምርመራ ላብራቶሪ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዊ ብሄ/አስ ዞን የቻግኒ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የገቢ ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስራ ሂደት በ2018 በጀት አመት የፋይናንስና የንብረት እንቅስቃሴ ስራ ኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሻንበል ብርሀኑ ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግስት 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአዘና ከተማ ቀበሌ 01፤ በምሥራቅ በደቡብ እና በምዕራብ...

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ ድርጅት አንድ ተሸከርካሪ ሾፌር እና ነዳጅ አከራይ ሸፍኖ ድርጅቶችን (ግለሰቦችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ1አመት ለዋናው መስሪያ ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 07/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት2. የፈርኒቸር ዕቃዎችን ፣ሎት3. የልጆች ቻናል ስቱዲዩ የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ሥራ ፈቃድ ካለቸዉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መ/ቤቱ ባወጣው...

የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዙር 1ኛ /2018 ዓ.ም የጨረታዉ ዓይነት /መደበኛ የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ...