ጨረታ
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመተሃራ ወደ ደብረ ታቦር እና ወረታ ከተማ በግልጽ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ደረጃ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አበራ ተገኘ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ አስቻለዉ ይስማዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኔጌት ተረፈ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በከሳ ከተማ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የቡሬ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡሬ ከተ/አስ/ሴክተር መ/ቤቶች እና ለCIP ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ሎት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በስሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች መደበኛ በጀት ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 1፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የሚጠቀምባቸዉ በመደበኛ በጀት የተለያዩ Anti Vius Software licence Renewal፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ እንዲሁም የተሽከርካሪ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምሥራቅ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ 1. የጽህፈት መሣሪያዎች፣ 2. ህትመት፣ 3. የጽዳት ዕቃዎች፣ 4. ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ 5....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ እና ልዩ...

