ጨረታ
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የቡሬ ከተማ አስ/ከተ/መ/ል/ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
የጨረታ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን ለደደብረ ኤልያስ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከ2018 መደበኛ በጀት ላይ ከደብረ ኤልያስ - አንገታም - የሜዘኝ - ግብፃዊት እና...
ጨረታ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/አ/ማ እነ አቶ ግዛቸው አጥናፍ የተበደሩትን ገንዘብ ባለመክፈላቸው ለብድሩ መያዣ የሆነውን ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ በሐራጅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተሮች አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያዎችን ማለትም፡-
ተ.ቁ
የእቃው አይነት
መለኪያ
ብዛት
ዝርዝር መግለጫ
1
ወረቀት የኮፒውተር
በደስታ
300
ጥርት ብሎ የሚወርድ ኬኒያ ቢክ 1ኛ ደረጃ
2
ቢክ እስክርቢቶ ሰማያዊ
በፓኮ
183
ጥርት ብሎ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ
በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የሆስፒታሉ ህንፃዎች እድሳት (ጥገና) አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ማንኛውም ድርጅት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ጽ/ቤት 1ኛ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጥገና ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮች ማስጠገን፣ 2ኛ አንበሳሜ ከተማ ላይ ሀዉልት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/ አስ /ቡድን የሁለት እጁ እነሴ ወርዳ ግብርና ጽ/ቤትና ውሀ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ
በደብረ ማርቆስ ከተማ አብማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለ2018 በጀት አመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ 1ኛ ዙር በሎት ጠቅላላ ድምር ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ የቢሮአችን የዉስጥ እና የዉጭ የግድግዳ የቀለም ቅብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ጋር ውል በመያዝ...

