ፍትሕ እና አስተዳደር

የመሠረተ ልማት አዋጅ

ሀገራት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ከሚያከናውኗቸው ሥራዎች ሙስጥ መሠረተ ልማት አንዱ  ነው:: ለሕዝብ መኖር ወሳኝ  የሆነውን መሠረተ ልማት አቅም በፈቀደ መጠን ለማስፋፋት ከፍተኛ ክትትል እና...

ወሳኝ ኩነት

“ወሳኝ” ማለት አስፈላጊ “ኩነት” ደግሞ ክስተት ወይም ድርጊት ማለት ነው:: ተጠቃሎ ሲነበብ እጅግ አስፈላጊ ድርጊት ወይም ክስተት ማለት እንደሆነ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ...

የተሻሻለው የመሬት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ

የፌዴራል ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር ላይ   ለፌዴራሉ መንግሥት በተሰጠው ሥልጣን ሕጐችን ያወጣል፡፡  በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አንድ የተመለከተው...

በመንግሥት  ክርክር የሚደረግባቸው ክሶች

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉ መንግሥት እና ተቋማቱ ተከራካሪ በሚሆኑባቸው ከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንዲሁም የሕዝብ እና የመንግሥት ጥቅም በያዙ የፍትሐብሄር ክርክሮች ላይ ለሚነሱ...

ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ ተግባራት እና ተጠያቂነት

መልካም ፀባይ ወይም ስነ ምግባር የሚባለው ስለሌላው ጥቅም እና ደህንነት ሲባል በአንድ ሰው ላይ ለሚጣሉ የሕግ፣ የስነ ምግባር እና የሞራል ግዴታዎች መገዛትን ወይም ለእነዚህ...

የነዳጅ ሥርጭት አዋጅ

የነዳጅ  ውጤቶች  ካላቸው ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ   ፋይዳ  አንጻር  ዋና  ምርቶች  ናቸው፡፡ ነዳጅ የንግድ እንቅስቃሴው እንዲሳለጥ እና ምጣኔ ሀብቱ የተሻለ እድገት እንዲያመጣ መሰረታዊ ጉዳይ እንደሆነ...

የማዳበሪያ ንግድ እና  አዋጅ

እ.ኤ.አ በ1908 “the father of chemical warfare” እየተባለ የሚጠራው ጀርመናዊ ሳይንቲስት ፍሪትዝ ሀርበር ለመጀመሪያ ጊዜ የአፈር ማዳበሪያ ቀምሞ  በፋብሪካ ማምረት ጀመረ፡፡ ማዳበሪያ የዓለም እጅግ...

የፍትሕ ጥያቄን የመመለስ ትብብር

በአማራ ክልል ያለውን የፍትሕ ሥርዓት በመሰረታዊነት ለመለወጥ የተቋማት ግንባታ ተጀምሯል፡፡ ለተቋማቱ መሻሻልም የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የሕግ ትምህርት...

ተከሳሽ በሌለበት የወንጀል ክስ መስማት

የሕግ ሥርዓት በመርህ ደረጃ ከክስ ጀምሮ እሰክ ቅጣት ውሳኔ ድረስ ያሉት ሂደቶች ተከሳሹ ባለበት መከናወን አለባቸው::ተከሳሽ ችሎት በመቅረብ የቀረበበትን ክስ የመረዳትና የመከላከል መብት አለው፤...

ሕጋዊ ጋብቻ እንዴት ይፈፀማል?

ሥራ ላይ ባለው የፌዴራል የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ውስጥ ጋብቻ ለሚለው ቃል ትርጉም በቀጥታ አልተሰጠም፡፡ ነገር ግን ከሕጉ የተለያዩ ድንጋጌዎች የቃሉን ትርጉም ማግኘት ይቻላል፡፡ አንዳንድ...

በዚህ እትም

- Advertisement -spot_img