ፍትሕ እና አስተዳደር

ፓርቲዎች ስለገጠር ልማት ምን አሉ?

ኢትዮጵያ ለ7ኛ ጠቅላላ ምርጫ እየተዘጋጀች ነው፤ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቀው የመጨረሻው ምዕራፍ ላይም ትገኛለች፡፡ በዚህ ዕትም አዴኃን፣ ኢዜማ እና ብልጽግና ፓርቲዎች በግብርና እና ገጠር...

ፍልሰት አሥተዳደር እና አሠራር ሥርዓት

ፍልሰት ማለት  ሰዎች ለደህንነት፣ ለተሻለ የሕይወት ደረጃ ፣ ለሥራ ወይም ለትምህርት ፍለጋ  በሀገር ውስጥ ከቦታ ቦታ ወይም ድንበር በመሻገር  የሚደረግ ጉዞ ነው። ኢትዮጵያም መደበኛ...

ስለከተማ ልማት  የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን አሉ?

በኢትዮጵያ በመጭው ግንቦት ወር ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አማራጭ ፖሊሲዎቻቸውን እያስተዋወቁ ነው፤ ከሰሞኑም በከተማ ልማት ፖሊሲ አማራጮች ዙሪያ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለሕዝብ...

ፈቃድ ላይ የተመሰረተ የዳኝነት ሥርዓት

“የባሕል ፍርድ ቤቶች አገልግሎት መስጠት የጀመሩት ዛሬ ሳይሆን ዘመናዊ የፍትሕ ሥርዓት ባልነበረበት ወቅት ማሕበረሰቡ  ተቃርኖ፣ አለመግባባት…ሲገጥመው ለመፍታት ቀደም ባሉት ዓመታት  ነው” በማለት ስለባህል ፍርድ...

ለፍትሕ ሥርዓቱ መጠናከር

የአማራ ክልል የጠበቆች ማሕበር መመሥረቱ ይታወቃል። ማሕበሩ የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔ በክልሉ የፍትሕ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጉዞ የሚያጠናክር...

ለማሕበራዊ ትስስር ማጠናከሪያ

ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች በማህበረሰብ እምነትና ሥነ-ልቦና ላይ የተመሰረቱ፣ ግጭቶችን በሽምግልና በመፍታት ዘላቂ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነትን የሚያሰፍኑ ማህበራዊ ተቋማት ናቸው። በደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ የፎክሎር ባሕል...

የፕላስቲክ እገዳ

የመሬት ደህንነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሠራው ኧርዝ ዶት ኦርግ እንዳስነበበው በየዓመቱ 430 ሚሊዮን ቶን (ፊስታል) የፕላስቲክ ተረፈ ምርቶች ወደ መሬት ይለቀቃሉ፤ ከዚህ ውስጥ ደግሞ...

የምርጫ ቅስቀሳ የት ይካሔዳል?

ምርጫ ማለት ምን ማለት ነው? ለሚለው ፅንሰ ሀሳብ  ብላክስ ሎው የተባለ የሕግ መዝገበ ቃላት የሚከተለውን ትርጓሜ ሰጥቶታል፡፡ “ከበርካታ መብቶች ወይም መፍትሔዎች መካከል አንዱን የመምረጥና...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን አሉ?

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ ይህን መነሻ በማድረግ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ የመገናኛ አማራጮች ሐሳባቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ፤ ከሰሞኑ ደግሞ በፖለቲካ...

የንግድ ዕቃ መግለጫ እና የሕግ ተጠያቂነት

የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪው አቶ ብርሐኑ አማረ   የታሸጉ ምግብ እና መጠጦችን ሲገዙ መግለጫ ሳያዩ ክፍያ እንደማይፈጽሙ   ተናግረዋል::  በግዥ ወቅት  ጥንቃቄ በማድረጋቸውም  በጤናቸው ሊደርስ የሚችለውን...

በዚህ እትም

- Advertisement -spot_img