ፍትሕ እና አስተዳደር

እስከ 15 ዓመት የሚያስቀጣዉ ጥፋት

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ 591/2000 ላይ ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ መቶ ሺህ ብር በላይ እንዲሁም ድርጅቶች ደግሞ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ በእጃቸው ማስቀመጥ...

ስለ አመክሮ ምን ያውቃሉ?

አመክሮ ማለት ምን ማለት ነው? ታራሚዎች በአመክሮ የሚለቀቁት ምን መስፈርቶችን ሲያሟሉ ነው?... አመክሮ የማይጠየቅባቸው የወንጀል ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው? ለሚሉት ጥያቄዎች በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ካዳስተር ምንድን ነው?

ካዳስተር ማለት የመሬት ይዞታን መሠረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው የመሬት ባለይዞታው ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ...

የመድን ሕግ

የመድን ሕግ የሚባለው የመድን ውልን የሚዳኝ ሕግ ነው፡፡ የመድን ሕግ በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን ኅብረተሰቡን ሊጠቅሙ የሚችሉ በርካታ ጉዳዮችን አካቶ የያዘ እንደሆነ አቢሲኒያ ሎው...

የአዕምሯዊ ንብረት መብቶች

የአእምሯዊ መብቶች ባለስልጣን ሰነድ እንዳሰፈረው የሰው ልጅ የአእምሮ ሥራ ውጤት በሕግ እውቅና ተሰጥቶት ያደረ ጉዳይ ነው፡፡ ያም የአእምሯዊ ንብረት መብት በመባል ይታወቃል፡፡ አእምሯዊ ንብረት የሰው...

የውርስ ሕግ ምንድን ነው?

ስለውርስ ሕግ ምንነት እና ወራሽ ማን ነው? ስለሚለው  በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የፍትሐብሄር ጉዳዮች ባለሙያ አቶ እንደግ ሰውነትን ጠይቀናቸዋል:: እንደባለሙያው ማብራሪያ  የውርስ ትርጉም በሀገራችን...

የሕፃናት መብቶች

በሀገራችን ስለሕፃናት መብት መከበር ብዙ ቢባልም በተግባር ግን መብታቸውን አክብሮ እና አስከብሮ ተግባራዊ በማድረግ በኩል በርካታ ጉድለቶች እንደሚስተዋሉ  በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የፍትሐብሔር ጉዳዮች...

ስጦታ ምንድን ነው?

በስጦታ እና በውርስ መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት ያውቃሉ? በኵር ጉዳዩን አስመልክቶ  በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የፍትሐብሔር ጉዳዮች አቃቢ ሕግ ባለሙያ አቶ እንደግ ሰውነትን...

የአራጣ ወንጀል

አራጣ ማለት በሕግ ከተፈቀደው በላይ በሆነ የወለድ ምጣኔ ገንዘብ ማበደር ነው::  የአራጣ ብድር ድርጊት  በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑም በግልጽ ተደንግጓል:: ይህን...

…በ30 ዓመታት በፍትሕ/አስተዳደር ምን አበረከተች?

ወታደራዊ የደርግ መንግሥት ተወግዶ ኢሕአዲግ መንበር ሥልጣኑን ከተቆናጠጠ ብዙም ሳይቆይ በክፍለ ሀገር ተዋቅራ የነበረችው ኢትዮጵያ በአዲስ የክልል አመሰራረት ተከፋፈለች:: አዲሱን ሀገራዊ መዋቅር ተከትሎም የየክልሉ...

በዚህ እትም

- Advertisement -spot_img