የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ

0
24

በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ 5/2018 ዓ.ም ገጽ 33 በድጋሜ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የሐራጁ መነሻ ዋጋ ግምቱ 2,890,000 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠኛ ሽህ ብር) የሚለው ቀርቶ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች የሚሸጥ መሆኑን ተረድታችሁ ተጫራቾች  መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ሐራጁ የሚካሄደው ግንቦት 6/2018 ዓ.ም  ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሲሆን ተጫራቾች የግምቱን ¼ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9900011059086 በሆነ በሞዴል 85 በሲፒኦ በማስያዝ ቡሬ ከተማ ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን  ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here