የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
17

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ወርቂት እውነቴ እና በተከሳሽ እነ ሁሉ አገርሽ ታገለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በሰሜን አበበ ምስክር፣ በደቡብ ጌታቸው፣ በምስራቅ እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 980‚649.79 (ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሽህ ስድስት መቶ አርባ ዘጠኝ ብር ከሰባ ዘጠኝ ሳንቲም)  ሆኖ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ ህጋዊ መታወቂያ በመያዝ፤ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት፤ እንዲሁም ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በፍ/ቤቱ አካውንት ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here