የተሰረዘ የጨረታ ማስታወቂያ

0
27

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ለደብረ ኤልያስ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በትግል ፍሬ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል ለማስገንባት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ገጽ 8 ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በአሰሪ መ/ቤቱ የስራ ዕቅድ ለውጥ ምክንያት ጨረታው እንዲሠረዝልን የጠየቀን በመሆኑ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ 14.8 በስራ ባሉ ሃተታዎች መሠረት የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል የግንባታ ጨረታ ሙሉ በሙሉ የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here