የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

0
8

በአማራ  ሚዲያ  ኮርፖሬሽን  ኦሮሞኛ ቋንቋ  ዝግጅት ውስጥ የኦሮሞኛ  ቋንቋ  ሪፖርተር 1 የስራ መደብ በረዥም ጊዜ ጊዜያዊ/   ኮንትራት/ ቅጥር በቁጥር  የሠ/ቅ.ማ/1809/2018 በቀን 23/07/2018 ዓ/ም ባወጣው ማሰታወቂያ መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተመዘገባችሁ

በኦሮሞኛ ቋንቋ ዝግጅት ውስጥ የኦሮሞኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 ደረጃ 8 መ.መ.ቁ አሚ-752 እና  አሚ-733

ተ/ቁ ስም ከነአያት ጾታ ተ/ቁ ስም ከነአያት ጾታ
1 ሰቦና በቃና ኢቲቻ ወንድ 15 ጫላ ተስፋዬ አዲስ ወንድ
2 እያዩ ሸፈራው ታደሰ ወንድ 16 ቸምዴሳ አባተ መኩሪያ ወንድ
3 ኦመር ቃስም መሮ ወንድ 17 ዋቅቶላ መንዳሳ ኢንስጉ ወንድ
4 አበበ ጎሹ መኮነን ወንድ 18 ካዮ ፊሌ መርጋ ወንድ
5 ገሩማ ቡልቻ አማኑ ወንድ 19 አንዋር አቡዱልከሪም ከድር ወንድ
6 ድርባ ጋሙለ ገመቹ ወንድ 20 ሚልክያስ ሞስሳ አያና ወንድ
7 አሚንቲ  ዮሴፍ ቶሎሳ ወንድ 21 ቶለሳ በቀለ ቲኮ ወንድ
8 አብዲናፍ በለጠ ዘለቀ

 

ወንድ 22 ደራራ ቶለራ  አብዶ ወንድ
9 ገዘኸኝ ተሰፋዬ ከበዴ

 

ወንድ 23 ዮናስ አበበ በቀለ ወንድ
10 ቦንሳ ዲዳ አብዱ

 

ወንድ 24 ደቻሳ በደሳ ነጋሽ ወንድ
11 ራሄል ጌታቸው ዘውዴ

 

ሴት 25 ሲማ ጌሱ ኢቲቻ ሴት
12 እዮብ ሰይፉ አስፋው ወንድ 26 በረከተአብ ሲሳይ ኤቢሳ ወንድ
13 ደረጀ ነገስ ኢጀርሶ ወንድ 27 መንዳራ መርጋ ፈርዲሳ ሴት
14 ከበደ ረጋሳ ደበላ ወንድ 28 እያሱ ፋየራ ቱሩና ሴት

 

 

 

 

ተ/ቁ ስም ከነአያት ጾታ ተ/ቁ ስም ከነአያት ጾታ
29 ተስፋዬ ቱፋ ቀነኒ ወንድ 35 ሰንብሩ ሀጂ ቱዩ ወንድ
30 ዳዊት ግርማ አራርሳ ወንድ 36 ሀወራ ደንክስላ አብዲታ ወንድ
31 አዲሱ ፍቃዱ ባቡ ወንድ 37 ቅልጣ ቱሪ እለማ ወንድ
32 ተክሉ ዲባባ በቀለ ወንድ 38 አደም ሀሰን የሱፍ ወንድ
33 ሩት መንግስቱ ኦፍገሃ ሴት 39 አዚዛ አንድርስ እስማኤል ሴት
34 ጃለኔ አይናለም ነገሪ ሴት      

 

ፈተና የሚሰጥበት  ቀን    24/08/2018  ዓ.ም  በ4፡00 በመሆኑ  ማንነታችሁን  የሚገልጽ  መታወቁያ፣ የትምህርት ማሰረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ዋናው ቢሮ በሚገኝበት ባሕር ዳር ከተማ አማራ ሚዳያ ኮርፖሬሽን ትልቁ አዳራሽ እንድተገኙ እያሳወቅን ሌሎቹ ተመዝጋቢዎች ግን መስፈርቱን ባለሟሟላታችሁ ያልተመረጣችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አማራ  ሚዲያ  ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here