የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
15

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በጋዜጣ የሚውል ሲሆን የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 776 10 14 /058 776 10 15 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ  የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የደጀን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here