የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
8

በፍ/ባለመብት አቶ እንየው ሙሉ እና በፍ/ባለ እዳ ሙላቱ መለሰ ልይህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በቡሬ ከተማ  ቀበሌ 03 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በአዋሳኙ፡- በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ለገሰ፣ በስሜን ኑሩ ሀሰን እንዲሁም በደቡብ ኢብራሂም መጠኑ 187.5 ካሬ ሜትር የሆነውን መኖሪያ ቤት የተመዘገበ  የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 1,514,046.96 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ አርባ ስድስት ብር ከዘጠና ስድስት ሳንቲም) ሆኖ ሰኔ17/2018 ዓ.ም 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለ እዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ቤቱ በሚገኝበት ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ ከሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍርድ ቤቱ በሞዴል 85 ማስያዝ ያለበት መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከላይ በአዋሳኝና በመጠን የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት በዳሽን ባንክ ቡሬ ቅርጫፍ በመያዣነት የተያዘ መሆኑን እንገልፃለን

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here