ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
14

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26

ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርጫፍ የአስያዥ ስም

 

ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት  
1 ይበልጣል አለነ በዜ ዶናበር ማየት ፈለቀ አዱኛ ከተማ ቀበሌ ካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት የመኖሪያ ቤት 8,606,154 ቀን ሰዓት
ሰኔ/18/2018 ዓ.ም 4፡00 -6፡00
ባሕር ዳር 14 ዳ/ም/ክ/ከ/1525/2013 100 ካ.ሜ

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ የጨረታ ማስክበሪያ በዳሸን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚክፈል ግብር ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፁሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  8. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 97 81 ደዉሎ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዳሸን ባንክ አማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here