የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

0
12

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አባበ ቅርንጫፍ ዉስጥ የስርጭት ተቆጣጣሪ/ሱፐር ቫይዘር 1/ ደረጃ 13 የስራ መደብ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ-ማ/2003/2018 በቀን 16/08/2018 ዓ/ም ጊዜያዊ የረጅም ጊዜ/ኮንትራት/ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች መስፈርቱን ያሟላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፡- 

 

ተ.ቁ ስም ከነአያት ፆታ
1 ሰለሞን ወ/ዮሃንስ ጎሳ ወንድ
2 ደጀኔ አድማሱ ገዳሙ ወንድ
3 ሞገስ ዓለሙ ወልዴ ወንድ
4 ዘላለም ሞላ ይሄይስ ወንድ

 

  

ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰው መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመዘገባችሁ ስለሆነ ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ 28/09/2018 / ከጠዋቱ 400 ሠዓት ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 4 ኪሎ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህንፃ ጀርባ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት አልማ ህንፃ እንድትገኙ  እናሳውቃለን።
                                                                                                 ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ኮርፖሬሽኑ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here