የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
5

በፍ/ባለመብት አቤልነህ ህንፃ ላይ የሚጣል እቁብ  እና በፍርድ ባለ እዳ አቶ አለሙ ሞሴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በምሥራቅ ሽታየ መኩሪያው፣ በምዕራብ መ/ታ ማህቶት፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ አለሙ መኩሪያው የሚያዋስነው 120 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 368,508 (ሶስት መቶ ስልሳ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር) ይሸጣል፡፡  ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሐምሌ 01/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ስለዚህ የባለእዳው ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here