የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
8

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለጎንደር ኤፍ ኤም ጣቢያ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ-ማ/1938/2018 በቀን 12/08/2018 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርተር 1 የረዥም ጊዜ /ኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሪፖርተር 1 ደረጃ 8  መ.መ.ቁ አሚ-1936 ውጤት መግለጫ ሰንጠረዥ

ተ.ቁ የተወዳዳሪዎች ስም ፆታ ጾታ ለሴት 3% ለአካል ጉዳተኛ የተግባር ፈተና 40% የንድፍ ሀሳብ ፈተና 40% የቃል ፈተና 20% ድምር100% ምርመራ
አፈወርቅ ደሴ ሞላ 31 28 19 78 1ኛ. ተመርጠዋል
አምሳሉ አደራጀው እጅጉ   34 26.5 11 71.5 1ኛ.ተጠባባቂ
በላይነህ አዳነ መንግስቱ 31 20.5 09 60.5 አልተመረጡም
ቃለአብ ፈንታሁን ፀጋው   33 18.5 09 60.5 አልተመረጡም
ይመር ማንዴ አወቀ 28 17 08 53 አልተመረጡም
የኑስ አዲሱ አብደላ 29 14 03 46 አልተመረጡም
አዳነ ካሴ እንዳለው 25 10 10 45 አልተመረጡም
ዳዊት አሰፋ ሙሉ 25 16 03 44 አልተመረጡም

 

በተሰጠዉ ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ አፈወርቅ ደሴ ሞላ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታዉቃለን፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here