የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
158

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ.ማ/2003/2018 በቀን 16/08/2018 ዓ/ም ባወጣው የስርጭት ተቆጣጣሪ /ሱፐር ቫይዘር 1/ የረጅም ጊዜ /ኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡- የስርጭት ተቆጣጣሪ /ሱፐር ቫይዘር 1/ ደረጃ 13 የመ.መ.ቁ አሚ-1608  ውጤት  መግለጫ ሰንጠረዥ

ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የተግባር

ፈተና ከ40%

የጽሁፍ ፈተና ከ40% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1 ደጀኔ አድማሱ ገዳሙ ወ 40 36.5 20 – – 96.5 ተመርጠዋል
2 ሞገስ አለሙ ወልዴ ወ 24 39.5 18 – – 81.5 1ኛ ተጠባባቂ
3 ዘላለም ሞላ ይሄይስ ወ 25 35 20 – – 80 2ኛ ተጠባባቂ
4 ሰለሞን ወ/ዩሀንስ ጎሳ ወ የተግባር  ፈተና ያቋረጡ – – – –   የተግባር  ፈተና ላይ አቋርጠው የወጡ

 

 

በተሰጠዉ ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ ደጀኔ አድማሱ ገዳሙ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታዉቃለን፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here