የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ.ማ/1938/2018 በቀን 12/08/2018 ዓ/ም ባወጣው የፋይናንስ ባለሙያ የረጅም ጊዜ /ኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡- የፋይናንስ ባለሙያ ደረጃ 9 የመ.መ.ቁ አሚ-1677 ውጤት መግለጫ ሰንጠረዥ
| ተ/ቁ | የተወዳዳሪ ስም | ጾታ | የጽሁፍ ፈተና ከ80% | የቃል ፈተና ከ20% | ለጾታ | ለአካል ጉዳተኛ | ድምር
1ዐዐ% |
አስተያየት |
| 1 | ዉበቱ አንማው አላምረው | ወ | 70 | 15 | – | – | 85 | ተመርጠዋል |
| 2 | ዘሪሁን አለሙ ታደገ | ወ | 5 | ለቃል ፈተና ያልቀረበ | – | – | 5 | ለቃል ፈተና ያልቀረበ |
በተሰጠዉ ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ ውበቱ አንማው አላምረው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታዉቃለን፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ባህር ዳር

