የፈተና ውጤት ማስታወቂያ

0
18

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ.ማ/3148/2018 በቀን 13/09/2018 ዓ/ም ባወጣው የግዥ ባለሙያ 2 የረጅም ጊዜ (ኮንትራት) ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተናውን ከወሰዱ ተወዳዳሪዎች መካከል የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡- የግዥ ባለሙያ 2   ደረጃ 9  የመ.መ.ቁ አሚ-1684  ውጤት  መግለጫ ሰንጠረዥ

 

ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የጽሁፍ ፈተና ከ80% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1 አፀደማሪያም ሞገስ አበጀ 38 10 3 51 አልተመረጡም

 

በተሰጠዉ ፈተና መሰረት የኮርፖሬሽኑን ማለፊያ ውጤት ስላላስመዘገቡ ያልተመረጡ መሆኑን  እናስታዉቃለን፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here