ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታች እና ደንቦች የሚያሟሉ ማንኛዉም ሰዉ መጫረት ይችላል፡፡ የቤቶቹም ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከተለው በሰንጠረዡ ተመላክቷል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ መገኛ ቦታ፣ ካርታ ቁጥር እና የቦታው አገልግሎት | የቦታው ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
| 1 | አቶ ሙሉአለም በቀለ | ኢትዮጵያ ሙሉ ዳኛቸው | ፍ/ሰላም ከተማ 04 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5802/2015 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት | 500 ሜ2 | 5,086,402,46 | ፍኖተ ሰላም ከተማ ከሚገኘው የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት ግራውድ ላይ |
| 2 | አቶ ሀብታሙ ድልነሳ የኔነህ | አቶ ሀብታሙ ድልነሳ የኔነህ | ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5711/2013 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት | 115.05 ሜ2 | 6,698,969.31 | |
| 3 | ወ/ሮ ጥሩ ኡመር በሽር | ወ/ሮ ጥሩ ኡመር በሽር | ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 5711/2013 የኢንዱስትሪ አገልግሎት | 600 ሜ2 | 6,744,597.08 | |
| 4 | አቶ ተስፋ ባለው ጊዜ | አቶ አዲሱ ብርሀኑ ተበጀ | ፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 1215/2009 የኢንዱስትሪ አገልግሎት | 1200ሜ2 | 6,669,690.62 | |
| 5 | አቶ አዱኛ ሙጨ | አቶ አዱኛ ሙጨ | መርዓዊ ከተማ 03 ቀበሌ ካርታ ቁጥር 1344/2014 | 1473.077ሜ2 | 3,335,811.4 | መርዓዊ ከተማ ከሚገኘው ፀደይ ባንክ ቆጋ ቅርጫፍ ላይ |
ደንቦች እና ቅድመ ሁኔታች፡-
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋዉን ¼ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ይዘዉ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርብ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቹ ድርጅት ከሆነ የሚጫረተዉ ሰዉ ዉክልና እና የድርጅቱን መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ድርጅቱ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ማንኛዉም ግብር ቫትን ጨምሮ ከቦታዉና ቤቱ ጋር የተያያዘ ክፍያ እንዲሁም ስም ለማዞር የሚወጡ ወጭዎች በተጫራች /በገዥ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊዉ የጨረታ ዉጤቱ በሚመለከተዉ አካል ፀድቆ አሸናፊነቱ በተረጋገጠ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅና ቤቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊዉ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉዉን ገንዘብ ገቢ ካላደረገ ያስያዘዉ ¼ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ እንደገና ይወጣል፡፡
- ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን ሀምሌ 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ነው፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
- ቤቶችን በባንኩ አማካኝነት መጎበኘት ይችላሉ፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 775 11 54 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት

