የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
28

በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና በአፈ/ተከሣሾች እነ አጉማስ ጥሩ ሰው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01

1ኛ. አቶ አጉማስ ጥሩሰው ንብረት የሆነው በምሥራቅ ወርቄ ሙሉ፣ በምዕራብ ቄስ አያና አዳም፣ በደቡብ ሙሉሰው አዱኛ   እንዲሁም በሰሜን መንገድ የሚያዋስነው በመነሻ ዋጋ ብር 984,615,47 (ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አራት ሽህ ብር ከአርባ ሰባት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታው ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡

2ኛ. በአቶ መ/ጌታ ብርሃን ደምሌ ንብረት የሆነውን በምሥራቅ አንዷለም አጥናፉ፣ በምዕራብ ጥላሁን ሞት ባይኖር፣ በደቡብ አለሙ፣ እንዲሁም በሰሜን መንገድ የሚያዋስነውን በመነሻ ዋጋ ብር 2,264,415.15 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ አራት ሽህ አራት መቶ አስራ አምስት ብር ከአስራ አምስት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታውን ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡

3ኛ አቶ ማተቤ ንብረት የሆነውን የመኖሪያ ቤት በምሥራቅ እና በሰሜን መንገድ፣ በምዕራብ ክንዴ ሰውነት፣     እንዲሁም በደቡብ ክንዴ ሰውነት  የሚያዋስነውን በመነሻ ዋጋ ብር 1,134,102.36 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ አራት ሽህ አንድ መቶ ሁለት ብር ከሰላሰ ስድስት  ሳንቲም) በማድረግ ጨረታውን ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡  ስለዚህ ከሰኔ 22/2018 ዓ.ም  ጀምሮ በጋዜጣ  በማዋል የጨረታ አሸናፊውም የሶስቱንም ቤቶች  1/4ኛውን ወዲያውኑ በከ/ፍ/ቤት በአማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9900017292928 በሆነ ገቢ በማድረግ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዘው እንዲቀርቡ በማድረግ መግዛት የሚፈልጉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ/ብሔ/ዞን ከ/ፍ/ቤት

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here