ማስታወቂያ

0
25

ጀማ ማይንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ ወረዳ ሀሮገንዳ ሰባጌ ቀበሌ ልዩ ስሙ ሀሮ ገንዳ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካ ሳንድ  ማዕድን ምርት  ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ :-1

 

No Easthing Northing
1 488229 1102595
2 488299 1102605
3 488349 1102690
4 488328 1102700
5 488277 1102771
6 488205 1102742
7 488155 1102671

 

No Easthing Northing
1 487759 1102525
2 487851 1102556
3 487980 1102553
4 487969 1102632
5 487861 1102651
6 487751 1102610

 

 

 

ብሎክ ቁ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የግል መኪና መንገድ የግል የግለሰብ
2 አቢዎት ሽንባቸው እና አደፍርስ ማሞ መኪና መንገድ አጋጨው ስዮም ገለጣው ደሳለኝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here