ማስታወቂያ

0
15

ክሳዴል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  አዊ ብሔረሰብ ዞን አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዋንግ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

No Easting Northing
1 245470 1162199
2 245585 1162143
3 245696 1162179
4 245914 1162437
5 245565 1162599
6 245466 1162310

 

 

ብሎክ ቁ. በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ተራራ የበረሀ ዛፍ ሸለቆ የእርሻ መሬት

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here