የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
39

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ጌጡ እና በተከሳሽ አቶ ዩሐንስ ጌትነት መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ አቶ ዮሐንስ ጌትነት የተወሰነባቸውን መክፈል ስላልቻሉ ንብረትነታቸው የአፈ/ተከሳሽ የሆኑትን አንድ ዕጣ (1) አክሲዮን በለምለሚቱ ባሕር ዳር ገበያ ማዕከል ሱቅ ቁጥር 105A እና 24 እና 25B ግምቱ ብር 640,000 (ስድስት መቶ አርባ ሽህ ብር) የሆኑትን ንብረቶች ከጨረታ መነሻ ዋጋቸው ባላይ/ መነሻ ዋጋውን ስለሚጫረቱ መጫረት የሚፈለልጉ ማንኛውም ግለሰብ ከሰኔ 22/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ለ30 ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ለምለሚቱ ገበያ ማዕከል በመቅረብ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- የጨረታው አሸናፊ ¼ ኛውን በቅድሚያ ያስገባል፡፡

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here