ማስታወቂያ

0
12

የገደራ ሜጤሮ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች መረዳጃ ማህበር፤ የማህበሩን መጠሪያ  የስያሜውንና ሎጎው  ህጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩን ስያሜና ሎጎ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ  እስከ 15 ቀናት ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረቡ ስያሜውንና ሎጎውን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የተሁለደሬ ወረዳ ዐ/ህግ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here